በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰማሩ ወታደሮች እንዲወጡላቸው ተማሪዎች ጠየቁ

በጥበቃ ሰበብ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንዲሰማሩ የተደረጉ ወታደሮች ግቢውን ለቅቀው እንዲወጡላቸው ተማሪዎች ጠየቁ፡፡ ጥያቄው በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚማሩ ተማሪዎች መቅረብ ከጀመረ ቆየት ቢልም፤ እስካሁን ግን ምላሽ ሊያገኝ እንዳልቻለ ታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎም ጥያቄው ዳግም እየተነሳ እንደሚገኝ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተገኙ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ ወታደሮች በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በብዛት መሰማራት የጀመሩት ተማሪዎች ያስነሱትን ተቃውሞ ተከትሎ ሲሆን፤ ወታደሮቹም ተቃውሞ ባሰሙ ተማሪዎች ላይ … Continue reading በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰማሩ ወታደሮች እንዲወጡላቸው ተማሪዎች ጠየቁ